Tender Detail

Tender Details


የጢስ እሳት ዉሃ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፥ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፈቲንግ ፥የተለያዩ ጎማዎች ዘይት እና ቅባት፥ የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን ኤሌክትሮ መካኒካልና አክሰሰሪ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጢስ እሳት ዉሃ /የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

.

ሎት

የእቃዉ አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የማቅረቢያ ጊዜ

1

ሎት1

ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፈቲንግ

100,000.00

30-45ቀናት

2

ሎት2

የተለያዩ ጎማዎች

100,000.00

30-45ቀናት

3

ሎት3

ዘይት እና ቅባት

100,000.00

30ቀናት

4

ሎት4

የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን

100,000.00

60 ቀናት

5

ሎት5

ኤሌክትሮ መካኒካልና አክሰሰሪ አቅርቦት

200,000.00

30-45 ቀናት

 

ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ ድርጅት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ከድርጅታችን ድህረ-ገጽ www.tisisat.com ማግኘት ይችላል፡፡

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና TIN ሰርተፊኬት፣ በዘርፉ ለመስማራት የተሰጣቸዉን ፈቃድ እና ተያያዥነት ያላቸዉን የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከቀኑ 900 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 930 ሰዓት ባህርዳር ከተማ አባይ ማዶ ቴዲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ጎን በሚገኘው ዋናዉ /ቤት ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

3. የጫራቶች የጫረታሰነዱን ከድርጅታችን ድህረ ገጽ www.tisisat.com ማግኘት ይችላሉ::

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሰንጠረዥ የተመለከተዉን ገንዘብ

c.p.o ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ ለገዥ የሚከፈል (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ አለባቸው::

5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸዉን እና ቴከኒካል ሰነዳቸዉን ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራች ድርጅቶች ለሚያቀርቡት ዋጋ ለእያንዳንዱ እቃ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በትከክል ሞልተው በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸው::

6. ይህ ጨረታ በኩባንያችን የግዥ መመሪያ PR 03/2017 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

7. ኩባንያው በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀዉ መጠን 25% ቢጨምር ወይም ቢቀንስ የጨረታ አሸናፊዉ ዉል የመያዝ ግዴታ ይኖርበታል፡፡

8. የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ05 ቀናት ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 10 % የዉል ማስከበሪያ ያለቅድመ ሁኔታ ለገዥ የሚከፈል (Unconditional Bank Guarantee) በማሰራት ዉል የመያዝ ግዴታ ይኖርበታል፡፡ የማቅረቢያ ቦታ ባህርዳር ጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ቢሮ ወይንም መጋዘን ነዉ

9. የማቅረቢያ ጊዜ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸዉ መሰረት መሆን አለበት፡፡የአቅራቢዎች ዋጋ ቢያንስ 90 ቀናት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ፀንቶ መቆየት አለበት፡፡

10. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም ወይም ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

11. ማሳሰቢያ፡ ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ሳይሆን በእያንዳንዷ እቃ ነጠላ ዋጋ በሚሞሉት ዋጋ መሰረት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 058-220-48-26 10583202548/ 043 0582204830

 

የጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች /የተ/የግ/ማህበር

Save Tender