ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡