ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በመሆንም የሚከተሉትን የሚያማሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
1. በፌዴራል ደረጃ የተመዘገበ በሙያው ሂሳብ በመርመር ልምድ ያለው የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ቫት ተመዝጋቢ ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያለው።
2. የሚሰራበትን ዋጋና የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ በመግለፅ በመቀሌ ሓድነት ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 ማምስፎርማምስ አጠገብ በሚገኝ ጽ/ቤታችን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናቶች ውስጥ ሰንዶችን ማቅረብ ይቻላል።
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ተጨማሪ ማብራሪያውን ጽ/ቤታችን ድረስ በመምጣት መውሰድ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0914741006/0911670838
ኤድና ፋውንዴሽን የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት
/ኤፋዘበድ/