የምሥራቅ ሐረርጌ ማረሚያ ቤት በሐረር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ጥራቱን የጠበቀ ለአንድ ሰው በቀን 40.60(አርባ ብር ከስልሳ ሳንቲም) በቀን ተሰልቶ የሚከፈል ቁርስ፣ ምሳ፣እራት እንዲሁም ለምግብ ማብሰያ የሚውል መብራት፣ ውሃ፣ የማገዶ እንጨት እና የተለያዩ የጉልበት ሠራተኞች ከፍያ ዋጋ ተካቶበት ማቅረብ ለሚችሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ/1/2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/10/2019 ለአንድ ዓመት የበሰለ ምግብ ማቅረብ ለሚችሉ ማኀበራት የወጣ ጨረታ፡፡