አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገለገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፤ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።