Tender Detail

Tender Details


አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገለገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፤ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አልሳም ላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ቴሌቪዥን መገጣጠሚያ ሲገገልበት የነበረውን ማሽን እንዲሁም የተያዩ ያገ የፋብሪካ ማምረቻ መስመር መገጣጠሚያዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ መፈተኛ ማሽኖችን፤ ኮምፒውተሮችን እና የቢሮ ዕቃዎችን በት ሁኔታ ልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የዕቃዎቹን ዓይነትና ሁኔታ ማየትና በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የግብር ከፋይ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ምዝገባ ቁጥር ሰነድ ቸው በሙ ከዚህ በታች ያሉትን መመሪያዎች በመከተል መወዳደር የምትች መሆኑን እንገልጻለን።

1.     የዕቃዎቹን ዓይነትና ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ራት ኪሎ በሚገኘው የድርጀቱ ዋና /ቤት የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመውሰድ ዕቃዎቹ ባስበት ሂደው ማየት ይችላሉ

2.     ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰበታ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ቅጥር ገቢ በሚገኘው የኩባንያው የንብረት ማከማቻ ካል በመገኘት መመልከት ይቻላል

3.     ተጫራቾች የዕቃዎቹን ይዞታ በማየት የሚሰጡትን ዋጋ በቁጥርና በፊደል መጻፍ ይኖርባቸዋል ሆኖም በፊደልና በቁጥር የተጻፈው ዋጋ ልዩነት የሚኖረው ከሆነ /ቤቱ ትልቁን ዋጋ በመያዝ ጨረታውን ያወዳድራል

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው የሚገዙበትን ዋጋ ቫትን (20%) ጨምሮ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላትና በሰም በታሸገ ንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰኔ 10 ቀን 2018 . ጀምሮ ባሉ 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ ሰኔ 17 ቀን 2018 . ድረስ ዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

5.     ጨረታው ሰኔ 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 530 ሰዓት ራት ዋናው /ቤት ይከፈታል

6.     ሌሎ ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከ ነው

7.     የጨረታው ውጤት ከተገጸበት ቀን ጀምሮ አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በሙ ከከፈ በኋላ 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ንብረታቸውን ካልተረከቡ የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ኩባያንው ገቢ ይደረጋል

8.     ኩባንያው የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender