አይ ሲ ኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሕፃናት ድንገተኛ ክፍል (PEDI ER)፤ ለሕፃናት ታካሚ ክፍል (PEDI WARD) ለሕጻናት ከፍተኛ እንክብካቤ ክፍል (PEDI ICU) እና ለሕፃናት የተመላላሽ ታካሚ ክፍል (PEDI OPD) የሚያገለግሉ የሕክምና መገልገያ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ሕክምና ማዕከል አክሲዮን ማኅበር ያገለገሉ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ማለትም የኤሌትሪክ አልጋዎች፤ የቀዶ ጥገና አልጋና መብራት፣ አልትራሳውንድ ማሽን፣ የአንስቴዥያ ማሽን፣ የአውቶ ክሌቭ ማሽን ወዘተ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡