ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተለያየ ጥቅል የተገለፁትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. አዲስ ላስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች (Imported Office Furniture) ማለትም፡- የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የእንግዳ ወንበሮች፣ የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡