በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የገዋታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሦስት ቀበሌዎች በህንግዶ በጋጥ መቻ እና በቆንዳ ከተማ ቀበሌዎች በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።