Motorcycle Purchase
ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡