በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት እና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ - ብረታ ብረት የተሽርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡