የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒከስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡