የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒከስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒከስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ሰመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፦
1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) የአቅራቢነት ማስረጃ እና VAT ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. የዕቃዎችን፣ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለio ተከታተይ የስራ ቀናት በደ/ምዕ/ሸዋ በበቾ ወረዳ ቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 1 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አስር ሺህ ብር) በባንከ በተመሰከረለት ሲፒአ ማስያዝ አለባቸው፡፡
4. የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ
ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው ቦታ ይከፈታል፡፡
6. አስራአንደኛው ቀን ዝግ ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
7. አሸናፊው አሸናፊነቱ ከታወቀ ቀን ጀምሮ እስከ 16 ባሉት ቀናቶች በበቾ ወረዳ ቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቱሉቦሎ ከተማ ከኢአ 80 ኪሎ ሜትር በጅማ መንገድ ላይበራሳቸው መጓጓዣ ዕቃዎችን አቅርበው ማስረከብ አለባቸው::
8. አሸናፊው በጨረታው መሰረት ዕቃዎችን በሙሉ ሲያስረክብ ከፍያው ወዲያውኑ ይፈጸምለታል::
9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ :- ስልክ ቁጥር 0113421020/0113420850
Telegram and face book TBTVET COLLEGE
የቱሱቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሴጅ /ቱሱቦሎ
