በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው አትከልት ተራ ሲሆን በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እቃ፤ የህከምና እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፤ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡