በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው አትከልት ተራ ሲሆን በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እቃ፤ የህከምና እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፤ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው አትከልት ተራ ሲሆን በ2019 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ት እቃ፤ የህከምና እቃ፣ የጽዳት እቃ፤ ዝቅተኛ ቋሚ እቃ፤ ፕላንትና ማሽነሪ፤ ህንጻና ቁሳቁስ እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባችኋል፡፡
- በተሰማሩበት የስራ መስከ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉን፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን በተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የመንግስት ግዢ ኤጀንሲ የንግድ ምዝገባ ያላቸዉና በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ፡፡
- የመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜዉ ያላለፈበት ማስረጃ በ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ
- ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን የእቃዎች ዝርዝር የሚያሳውቅና የግዢ መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመከፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት በስራ ሰአት በመገኝት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ዝርዝር ያዘ ሰነድ ከነዋጋዉ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 በሰራ ሰዓት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል የሚጫረቱበት የእቃ ዋጋዎች 2% በት/ቤቱ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም በት/ቤቱ ፋይናንስ በጥሬ ገንዘብ በማሲያዝ ማረጋገጫዉን ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች አንዱ ባስገባው ዋጋ ተንተርሶ መስጠት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጠኛዉ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰአት ታሽጎ በዛዉ እለት ከቀኑ 4፡30 ላይ በአፍሪካ አንድነት ቁዛ አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት ቤተ መጽሀፍት ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ
- ማቅረብ አለባቸው::
- ት/ቤቱ የተሻለ የግዥ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር- o10570295/96 መደወል ይችላሉ፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 አጸደ ህጻናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት
