በኦሮሚያ ክልል በቡኖ በደሌ ዞን የጮራ ወረዳ የቁምባቤ ከተማ ማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ዶዘር አይነቱ D8R ባለ 300 H/P እና ከዚያ በላይ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ እ.ኤ.አ 2012 አመተ ምህረት በኋላ የተመረተ ማሽን በሰአት መከራየት ይፈልጋል።