Nexus for Empowerment and Development (N4ED) ለፕሮግራሞቹ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ፣ የንጽህና፣ የቤት ውስጥ እቃዎችን እና የኪሮሽ ክር እና ለውበት ሳሎን እቃዎች ለማቅረብ ብቁ እና ፍላጎት ያላቸውን አቅራቢዎች በዝግ ጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።