በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/ የግል ማህበር አማራ ክልል ደጀን ታይም ጅፕሰም ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የተሸከርካሪና ማሽነሪ ጎማዎችን፣ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ የተቃጠለ ዘይት፣ባትሪዎች፣ የብረት በርሚል እና የጅብሰም ከረጢቶች…ወዘተ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::