በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።