በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም
በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና ማስረጃውን ፎቶኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ዋጋ ሲቀርብ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በወጣበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀኖች ዘወትር በስራ ሰዓት 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመከፈል መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች ማህተም ፊርማ በማኖር ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱት እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 5000.00 (አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎቱ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡30 ላይ በት/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 5 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ - ሰሜን ሆቴል ተሻግረው ዱኪ ህንፃ ፊት ስፌት ስልክ ቁጥር፡-0111-72-30-79 እና 0111-72-30-07
የአጼ ፋሲል የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for office, cleaning, educational supplies, uniforms, furniture, computers, and printers for a school in Arada sub-city. Bidders need valid licenses, tax clearance, VAT registration, and must submit samples.
