Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111542102
  • Website
  • Deadline24 Aug 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር /200/ ሁለት መቶ ብር (የማይመለስ)
  • opening date በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Construction Works , Renovation

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም መሰረት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልጉ ጥገናዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም መሰረት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልጉ ጥገናዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  1. የጨረታው ሰነድ በየአንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር /200/ ሁለት መቶ ብር ገንዘብ ቤት በመከፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው እካተው ማቅረብ ያለባቸው፡-
    በዘርፍ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለማሳደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ
    በወቅቱ የመንግስት ገቢ ግብር መከፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጫ
    በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በእቅራቢነት የተመዘገቡ
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ ።
  4. የጨረታው ሳጥን ጨረታው በወጣበት 5ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ ፋ ግ ን አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል።
  5. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ያኖርበታል።
  6. አሸናፊው ድርጅት ላሸነፈባቸው እቃዎች 20,000 ብዛት ከውል በፊት የመቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው።
  7. ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  8. ተጫራቶች ከታች የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ብር ሲፒኦ በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል ።
  9. ጨረታውን አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ ጠቅለላ ዋጋ በመቶ/20% በባንክ በተረጋገጠ ከፍያ ትዛዝ CPO ማስያዝ ይኖርበታል።
  10. በማስታወቂያው ላይ ያልተገለፁ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናሉ ።

ሎት 1 የሮቶ እጥበት እና ጥገና የተማሪዎች ከላስ ቀለምቅብ የፓይፕ ቧንቧ ጥገና የተለያዩ ከላሶች በር መስኮት ጥገናዎች - ብር 10,000

  1. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች አምራች ድርጅት ካልሆናቸው ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ ማስያዝ ይኖርባችኋል ። የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም።

በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ - እንጠጦ እምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ ስልክ ቁጥር ፡- O111542102

በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Entoto Amba General Secondary School seeks bids for maintenance and repair works for the 2019 budget year, including painting, pipe repairs, and door/window fixes. Bidders must have a valid trade license, tax clearance, VAT registration, and be registered as suppliers for government tenders.
Save Tender