ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ከአዲስ አበባ ወደ ገላን ከተማ መግቢያ አካባቢ የሚገኘውን ነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ወርሃዊ የጥገና ወጪ በማስከፈል ከነዳጅ ቸርቻሪዎች ጋር በውል ስምምነት(Contract Agreement) ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታቂያ
የጨረታ ቁጥር OIT/01/2022
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ከአዲስ አበባ ወደ ገላን ከተማ መግቢያ አካባቢ የሚገኘውን ነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ወርሃዊ የጥገና ወጪ በማስከፈል ከነዳጅ ቸርቻሪዎች ጋር በውል ስምምነት(Contract Agreement) ማስራት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት የግልና የቡድን ድርጅቶች ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ዋናው ሥሪያ ቤት ቦሌ ክ/ ከተማ ወረዳ 03 ሠላም ሲቲ ሞል ፊት ለፊት በሚገኘው ኦሮሚያ ሕንጻ ሁሰተኛ ፎቅ በሰው ሀብት ልማት ግዢ ፋሲሊቲ ክፍል ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ላሉት 14 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ገዝታችሁ መወዳደር የምትችሉ።
መሆኑን እየገለፅን
- ተጫራቹ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000.00 ብር በባን በተረጋገጠ CPO በኦዳ ኢንተግሬት ትራንስፖርትድ አክስዮን ማህበር(ODAA INTGRATED TRANSPORT SC)(ስም ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 14 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ አምሣ) ከፍለው ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ግዢ ፋሲሊቲ ክፍል በስራ ሰዓት ብቻ መውሰድ ይቻላል።
- የጨረታው መከፈቻ ቀን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦዳ ኢንተግራትድ ትራንስፖርት ኢማ 2ኛ ፎቅ የግዢ ፋሲሊት ክፍል ይከፈታል።
- በሌላ ተወዳዳሪ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
- አሸናፊው ተጫራች ጨረታውን በራሱ ጊዜ ከሰረዘ ያስያዘው CPO ተመላሽ አይሆንም።
- ካምፓኒው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ማሳሰቢያ፡ማደያው የሚገኝበት በኦሮሚያ ከልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ጉምሩክ ፍተሻ አካባቢ (ከዩኒሳ አደባባይ ወደ ገላን በሚወስደው አሮጌ አስፋልት ጉምሩክ ፍተሻ አካባቢ) የሚገኝ ነው:: ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 96 21 46 /097 421 1650
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት
አክስዮን ማህር
