Tender Detail

Tender Details


አያት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ የሚያስገነባቸውን አፓርታማና ንግድ ቤቶችን ለመሸጥ በዘርፉ በቂ የሽያጭ ልምድና ሠራተኛ ያላቸውን ድርጅቶች በሽያጭ ወኪልነት መርጦ አብሮ መሥራት ይፈልጋል


የአፓርታማና የንግድ ቤቶች ሽያጭ ወኪል ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ የሚያስገነባቸውን አፓርታማና ንግድ ቤቶችን ለመሸጥ በዘርፉ በቂ የሽያጭ ልምድና ሠራተኛ ያላቸውን ድርጅቶች በሽያጭ ወኪልነት መርጦ አብሮ መሥራት ይፈልጋል።

በሽያጭ ወኪልነት ለሚመረጡ ድርጅቶችም አያት 14% የሽያጭ ኮሚሽን ይከፍላል። ከድርጅታችን ጋር መሥራት የምትፈልጉ እና በዘርፉ የታደሰ /የቫት/ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች አስፈላጊ ስነዶችን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አያት አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት አድራሻ ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ከኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 214 እንድትመዘገቡ በማክበር ተጋብዛችኋል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 09-08-35-52-40

አያት አክሲዮን ማህበር

Save Tender