የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ - ECO-02/2017
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመስኩ የተሰማሩ የአገልግሎቱ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመሟላት መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ህጋዊና የዘመኑ ግብር የተገበረበት በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው;
- የቫትና የቲን ተመዝጋቢነት ማስረጃ የሚያቀርቡ፤
- የታክስና የተከፋይ ግብር በመከፈል ጨረታ ውስጥ የሚያሳተፋቸው ከገቢዎችና ጉምሩከ መ/ቤት የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) ያላቸው::
- ከዚህ ቀደም አገልግሎት ከሰጡባቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርቶች ስለድርጅታቸው ብቃትና ታማኝነት የተሰጣቸውን የምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ (ሰነድ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት የጨረታ ሰነዳቸውን ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በሁለት ቅጂ በኦሪጂናልና በሁለት ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንስ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አደራሽ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝና የማሻሻል መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ሰፌት CCRDA አጠገብ 3ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- 011-4-39-10-57/ 24-70 ፓ.ሳ.ቁ 870/250 ፋክስ ቁጥር፡- 011-4-39-20-08
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
