ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር ፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ሳውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር ፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ሳውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡
Standard Double Cabin pickup 2WD/Model1998-2003G.C, Standard Double Cabin Pickup 4WD/Model1998-2003G.C, Extended cabin pick up 2WD/Model1998-2003G.C, Extended cabin pick up 2WD/Model1998-2003G.C, Extended cabin pick up 4WD/Model1998-2003G.C, Standard Double Cabin pick up 2WD/Model >2003G,C, Extended cabin pickup 2WD/Model 2000- 2007G.C. Extended cabin pickup 4WD/Model 2000- 2007G.C. Cargo Truck /Model>/2000G.C.Extended cab pickup 2WD/Model -2007G.C and Extended cab pickup 4WD/Model 2007G.C መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢን ለማግኘት በጨረታ ቁጥር 4270033 የመኪና ኪራይ ንግድ ፈቃድ ላላችሁ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኣገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመኪና ኪራይ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት)ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከደደ/ምዕ/ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን ክፍል ቢሮ ቁጥር 104 በአካል በመቅረብ የማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከደ/ደ/ ምዕ ሪጅን (ወላይታ ሶዶ) ሰፕላይ ቼይን ከፍል፣ ቢሮ ቁጥር 104 በ 29/2/2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 02/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
መስፈርቶች (A) Eligibility Requirements)
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ማቅረብ የሚችል (Avail- ability of Bid Security; 50,000.00 ETB)
- የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers)
- የተጫራቾች በሥነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availability of anti-bribery pledge form)
- የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement)
- የ2016 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2017 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2017 E.C)
- የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & TIN registered.
- የ2016 ዓ.ም ታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል (Bidders should produce tax clearance certificate of year 2016 E.C.
B) Technical requirements
A) Minimum 3-year work experience
B) Company profile including personnel data
C) Compliance sheet
ማስታወሻ
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-32-07
ኢትዮ ቴሌኮም
