በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤የመሬት ንጣፍ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሥራ ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት ንጣፍ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሥራ ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
- ደረጃቸው GC/BC6 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
- -የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin Number/ ያለውና ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- በሥራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የወርሃዊ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሳወቂያ የሚያቀርብ
- የ2016 በጀት ዓመት ከግብር ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፤
- በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የመልካም ሥራ አፈጻጸም ያላቸውና ሥራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ መሆን ይገባቸዋል
- የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ ቴከኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ ሰነድ እያንዳንዳቸውን በሰም ቢታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ እየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ይሆናል፡፡
- ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የተቋራጩ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ለ21 ተከታታይ ቀን ከዋለበት በኋላ በ22ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
- ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም 90+28 ለ118 ቀን የሚቆይ በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና መቅረብ አይቻልም፡፡
- የጨረታው የሚገመገመው የደቡ/ብ/ብ/ሕ/ከ/መ እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የፋይናንስ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 28/2010 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያ ማሻሸያ በተደረገው መሠረት ነው፡፡
- በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደርጋል፤
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461310108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
