Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 882 0005
  • Website
  • Deadline11 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Cargo Vehicle

በማ/ኢ/ክ/የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በማ///የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሚያሟ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ

  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፤
  • የጨረታ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሺህ ) ብር ማስያዝ የሚችሉ፤
  • የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ 7ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:-

  • ተጫራቾች ያስያዙት ዋስትና አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
  • የተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጠውም
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 0467710586

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ

ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender