Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበ
  • Address , Phone: 0118126179
  • Website
  • Deadline18 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Hotel Service Provision

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


መጀመሪያ  ጊዜ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር  04/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ዥው አይነት

ሎት 1 የሆቴል አገልግሎት ግዥ

ሎት 2 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ

  1. በዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና 2016 የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ ያላቸው::
  2. ለእቃ አቅራቢነት ስለመመዝገባቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50.000 /ሃምሳ ብር/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ፍያ ማዘዣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ስም CPO /ጋራንትድ/ ቦንድ/ በማሰራት ማስያዝ የሚችሉ
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከመጨረሻው ቀን በኋላ ለተጨማሪ 28 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
  5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ያካተተ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ቢሮው በሰጣችሁ ፎርማት ላይ በመሙላት እና የድርጅታችሁን ማህተም ፊርማና ሙሉ አድራሻችሁን በመግለጽ
    1. ፋይናንሽያል አንድ ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል አንድ ኮፒ
    2. ኒካል አንድ ኦርጅናል እና ቴክኒካል አንድ ኮፒ በማድረና በሰም በታሸገ በተለያዩ ፖስታዎች ማቅረት ይኖርባችኋል፡፡
    3. ለሎት 2 ቢሮው በሚያቀርበው ዝርዝር /ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የሚችል
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ - ዓርብ 230 -11:00 ሰዓት ድረስ የግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 803 በዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ 11ኛው ቀን ማለትም የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት /ማቅረብ / አይቻልም፡፡
  10. ቢሮው ብዛቱን በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት መቀነስና መጨመር የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  11. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

    ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118126179/011703024/ በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል

    አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ውቤ በረሃ 8 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 803

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ

Save Tender