Tender Detail

Tender Details

  • Company Hawassa Kenema Sport Club (የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ)
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-212-4176
  • Website
  • Deadline25 Aug 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ/
  • opening dateበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Hospitality, Tour And Travel , Hotel Service Provision , Hospitality Service

የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ጨረታ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፤-

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በሥራ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
  3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለተመዘገቡ ጨረታዎች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ ብር በባንክ የተረጋገጠ (የምስክር) ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም ብር 3,000.00 /ሶስት ሺህ/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. የተወዳዳሪ ሆቴል ደረጃ በባሕልና ቱሪዝም ሰርተፍኬት የተሰጠው ከባለ 3 ኮኮብ በላይ የሆነ መሆን አለበት ማስረጃውንም አያይዞ ኮፒ ማቅረብ አለበት፡፡
  7. የጨረታ ሠነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ቀናትን በመጠቀም በሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ፋይናንስ ቢሮ አርተፍሻል ሜዳ ቢሮ ቁጥር 1 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ /እሁድ/ ከሆነ እንዲሁም የበዓላት ቀን ከሆነ በተመሣሣይ ሰዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠብቆ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 046-212-4176

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Bed rental and food hospitality service for Hawassa Kenema Sport Club athletes, to be provided in a single hotel. - Issuer: Hawassa Kenema Sport Club (Hawassa City Sport Club). - Dates: Bid documents available for purchase for 15 consecutive days from the announcement date; submission closes on the 16th day at 3:30 AM, with opening at 4:00 AM the same day. - Cost and bond: Bid document price 3,000 ETB; bid bond 50,000 ETB via bank-confirmed CPO or bid bond. - Key requirements: Valid renewed trade license, business registration certificate, tax clearance proof, VAT registration, and supplier registration certificate; the competing hotel must hold a Culture and Tourism certificate of above 3 stars.
Save Tender