Tender Detail

Tender Details

  • Company የአጼ ነአኩቶስብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አፍንጮ በር ከ 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በስተጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 870 45 92
  • Website
  • Deadline19 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Building Construction

የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ002/2017 የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማስራት ይፈልጋል፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ  ማስታወቂያ  002/2017

የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ /ቤት ///የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ002/2017 የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማስራት ይፈልጋል፡

በዚህ መሠረት፣

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
  • የግብር ከፋይነት ማስረጃ፣
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበት ጨረታውን ዝርዝር የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በባንክ በተረጋገጠ ፍያ ትእዛዝ /CPO/  ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋስትና እንዲሁም /CPO/ ከኮፒው ሰነድ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ እና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230-1100 በት/ቤቱ ፋይናንስና ግዥ ቢሮ በመገኘት የሥራ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በመውሰድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፋይናንስና ግዥ ቢሮ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው 10 ቀን ከቀኑ 1100 ተዘግቶ 11 ቀን ጠዋት 300 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ ተቋሙ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

         - አድራሻ፡- አፍንጮ በር 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በስተጀርባ

         - ስልክ ቁጥር:- 011 870 45 92/011 1 26 14 56

 

የአጼ ነአኩቶስብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና

መካከኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender