Tender Detail

Tender Details

  • Company Mercy Care Ethiopia (መርሲ ኬር ኢትዮጵያ)
  • Address Gulele Sub-City, Woreda 5; around Kechene Medanealem Church, Addis Abeba, Ethiopia, Phone: +251-111569523
  • Websitehttps://www.mercycareethiopia.org/
  • Deadline28 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን መርሲ ኬር ኢትዮጵያ ከዚህ በታች አይነቱ የተገለፀውን ተሽክርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን መርሲ ኬር ኢትዮጵያ ከዚህ በታች አይነቱ የተገለፀውን ተሽክርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የተሽከርካሪው አይነት : ቶዮታ የመስክ መኪና

ሞተር ቁጥር : 1kz-8000321

የቻንሲ ቁጥር : JTIIIGND008000321

ሞዴል KLN130L-GKMSXW

ብዛት : አንድ

      • ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር በቅድሚያ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በብር 200.00 መግዛት ይኖርባችኋል፡፡
      • ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 10 ቀን ውስጥ ተሸከርካሪው ባለበት መርሲኬር ኢትዮጵያ ጤና ጣቢያ ግቢ ማየት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
      • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
      • ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ አንስቶ 10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በህዳር 25 ቀን 2017 . ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

አድራሻ - አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ /ከተማ ወረዳ 4 ቀጨኔ መድኃኒዓለም አካባቢ በሚገኘው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ ጤና ጣቢያ ግቢ

 

መርሲ ኬር ኢትዮጵያ

Save Tender