Tender Detail

Tender Details

  • Company Fire and Disaster Risk Management Commission (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን)
  • Address አዲስ አበባ ቅ/ጊዮርጊስ ፊት ለፊት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 1ኛ ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 41 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-878-76-86
  • Websitehttps://edrmc.gov.et/
  • Deadline03 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ብሔራዊ  ግልፅ  ጨረታ  ////// 002/2017

የግልፅ ጨረታ ግዢ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 2017 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

ሎት

የግዥው ዝርዝር

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

የግዥው ዓይነት

ሲፒኦ (CPO) በገንዘብ መጠን

1

01

የመጋዘን ኪራይ 10,000

ለሁለተኛ ጊዜ

አገልግሎት

10,000

2

02

የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪ ኪራይ

ለሁለተኛ ጊዜ

አገልግሎት

10,000

3

03

ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ

ለሁለተኛ ጊዜ

አገልግሎት

10,000

4

04

የቢሮ ማሸነሪ ጥገና

ለሁለተኛ ጊዜ

አገልግሎት

10,000

5

05

የተሽከርካሪ እቃዎች መለዋወጫ

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

30,000

6

06

የህክምና እቃዎች

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

40,000

7

07

የአዳራሽ ወንበር ጥገና

ለመጀመሪያ ጊዜ

አገልግሎት

30,000

8

08

የእስፖርት እቃዎች ጂም እቃዎች

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

50,000

9

09

የተለያዩ የቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የህጻናት ማቆያ እቃዎች

ለመጀመሪያ ጊዜ

ዕቃ

10,000

10

10

OUT Door LED SCREEN/ LED/

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

50,000

11

11

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

5,000

12

12

ህትመት

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

10,000

13

13

የጽዳት እቃዎች

ለሁለተኛ ጊዜ

ዕቃ

40,000

ተወዳዳሪዎች ማሟሳት ባቸው መስፈርቶች

  • ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፤ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል
  1. አግባብነት ያለው ሕጋዊ በዘርፉ የተሰጠ የታደስ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ዋና ንግድ ምዝገባ ፍቃድ እና የአቅራቢዎች ምዝገባ በዌብ ሳይት መመዝገቡን የሚያሳይ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎችና ጉምሩክ ኮሚሽኑ ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሁሉም ሎት በተቀመጠው ሲፒኦ ( CPO) ገንዘብ መጠን መሰረት ኦርጅናል ቴክኒካል ፕሮፖዛል ውስጥ ወይም ለብቻው ፖስታ በማድረግ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን /ADDIS ABABA CITY ADDIMINISTRATION FIRE & DISASTER RISK MANAGEMENT COMMISSION ZA ስም በማሰራት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋ መግለጫ ዋናና ኮፒ እንዲሁም የቴኒክ መግለጫ ዋናና ኮፒ በማድረግ በአጠቃላይ 2 /ሁለት/ ርጅናል እና 2/ሁለት/ ኮፒዎች፣ ቴክኒካል ፕሮፖዛል ፋይናሻሉን ለየብቻ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በኮሚሽኑ መንግስት ግዥ ዳይሬከቶሬት ሥራ ፍል ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከተጫረቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በመፈል የጨረታውን ሠነድ በሥራ ሰዓት የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ፋይናንስ ዳይሬከቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናሻሉን ሰነድ ብቻ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት በተሰጠው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የሥራ ቀን 11ኛው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት 11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 430 ዓት ይከፈታል።
  10. በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተካተቱትት በተጫራቹ ተሞልተው ሊቀርቡ የሚገባቸው ሰነዶች ምዕራፍ 1 ክፍል 2 የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ፣ ምዕራፍ 1 ክፍል 4 የጨረታ ቅጾች የጨረታ ማቅረቢያ ሰነድ የዕቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰሌዳ የጨረታ ዋስትና/ በአግባቡ ተሞልተው ተፈርመው ማህተም ተደርገው መቅረብ አለባቸው፡፡
  11. ጨረታውን ቢያሽንፉ ንብረቶቹን በራሱ ትራንስፖርት ለኮሚሽኑ መስሪያ ቤት ስቶር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። ጨረታው የሚወስደው ጊዜ 45 ተከታታይ ቀናት ይሆናል፡፡
  12. የናሙና እና ካታሎማ ማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ 10 ቀን ድረስ ብቻ ነው። ናሙና መቅረብ የማይችሉ ዕቃዎች ግን ካታሎግ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ዋጋ የሚሞላ ተቋሙ በአቀረበው ዋጋ መሙያ ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታ ሰነዱ ሲገዙ ፊርማና ሙሉ አድራሻውን መሙላት ይኖርበታል፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ

      • ፋይናሻል መንትና ቴክኒካል ዶክመንት ተቀላቅሎ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
      • በሥራ በአፈጻጸማቸው ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ቅጣት የተጣለባቸው አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር አይችሉም፡፡
      • አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈራረሙ የመልካም ሥራ አፋጻጸም ዋስትና/የውል ማስከበሪያ/የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ - 011-878-76-86 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

አድራሻ - አዲስ አበባ /ጊዮርጊስ ፊት በሚገኝ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 1 ፎቅ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 41 መግኘት ይቻላል፡፡

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

 

Save Tender