በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አንጦጦ ማርያም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በሎት የሰራተኛ ቡናና እና ሻይ ከፋፍሎ በአንደኛ ዙርግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል።
የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አንጦጦ ማርያም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በሎት የሰራተኛ ቡናና እና ሻይ ከፋፍሎ በአንደኛ ዙርግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል።
ሎት1 ፡-የደንብ ልብስ፤የስፖርት ትጥቅ ግዥ፤ስፌት፤ፍራሽ፤ካፖርት እና ብርድ ልብስ———ብር 22,039.98
ሎት2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች -------------------------------------------- ብር 13,084.64
ሎት 3- ሀትመት ------------------------------------------- ብር 1200
ሎት 4- አላቂ የሀከምና ዕቃዎች-----------------------------------------ብር 1200
ሎት 5- አላቂ የትምህርት ዕቃዎች--------------------------------------ብር12,000
ሎት 6- ለሌሎች አላቂ ዕቃዎች------------------------------------------ብር 19,600
ሎት 7 -ለተለያ መሣሪየዎችና መጻሕፍት-------------------------------ብር 3000
ሎት 8 -ኮንፒውተር ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማባዣ ማሽን ጥገና----------ብር 6,000
ሎት 9- ለህንጻ፤ለቁሳቁስ እና ለተገጣጠሚዎች ጥገና---------------ብር 26,000
ሎት10- ቋሚ እቃ--------------------------------------------------------ብር 28,000
ሎት11-ለመስተንግዶ⁄ የሰራተኛ ቡናና አና ሻይ-----------------------ብር 17,400
በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ ተወዳደሪዎች፡-
1. በመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
3. የዕቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ፡ባይቀርብ አንደ ተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል።
4. ተጫራቶች የማይመለስ በእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ ) በመክፈል የጨረታውን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተ ክ/ከተማ ት/ጽ ቤት እንጦጦ ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ ቤቱ ፋ/ግ/ን/አሰ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
5. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይበግልፅ መሙላት አለባቸው፡፡
6. ተጫራቶች በየሎቱ የጫረታ ማሰከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
7. ተጫራቶች የተመረጡ ዕቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
8. ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳሣን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 05 ማሰገባት ይቻላል።
9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ደርጅቶች ካሸነፉበት ጠቅላለ ዋጋ10 % በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸወ
10. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ የትራንስፖርት ወጪ ት/ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ ማምጣት አለበት ።ት/ቤቱ በጭቃዎች ላይ 20% የመጨመር /የመቀነስ መብት አለው።
11.ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ በ10 ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 11ኛው ቀን ጠዋት 3፡ 30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች፣ _ ሁሉም ተጫራቶች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ተጫራች የሚከፈት ይሆናል፡፡
12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ _ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. አድራሻ ጉለሌ ከፍለ ከተማ አንጦጦ ማሪያም ቤተከርስቲያን ከፍ ብሎ እንጦጦ ማሪያም የመጀ/ደ/ት/ቤት
14. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118120769/0910205614
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ ቢሮ በጉለሌ
ክ/ከተማ ት/ጽ ቤት እንጦጦ ማርያም የመ/ደ/ት/ቤት
