Tender Detail

Tender Details


በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/ መስተዳድር የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት
1. ሱት/1/ የመድሃኒትና ህክምና መሣሪያ ግዥ
2. ሱት/2/ የመኪና ጎማ ግዥ
3. ሱት/3/ የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ
4. ሎት/4/ የፅዳት እቃዎች ግዥ
5. ሎች/5/ የደንብ ልብስ ግዥ
6. ሱት/ 6/ የቧንቧ ዕቃዎች እና ህንፃ ተገጣጣሚ እቃ ግዥ
7. ሎት/7/ የህትመት አገልግሎትግዥ
8. ሱት/8/ስተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አገልግሎት ግዥ ብቻ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በሎት/ህ/ ቀደም ሲል በመ/ቤቱ የፁሑፍ ማስጠንቀቂያ ያለው ተጫራች መወዳደር አይችልም በመቀጠል የገቢዎች ከሊራንስ ያለው፡፡
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ
3. በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የእቃ አቅራቢነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ለሎት /8/የገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
5. ተራ ቁጥር ከሎት2 እስከ ሎት6 ድረስ ለወጡ ጨረታዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ሆኖ ሎት/7/ ከመ/ቤቱ ናሙና በመውሰድ መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ⁄ ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥ ንብረት አ/ር ቢሮ ቁ.22 በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ/500/ አምስትመቶ ብር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ። ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንከ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ቼክ እና በባንክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የጨረታ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋጋ በመሙላት ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አ/ር ቢሮ ቀ.22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ላይ ፖስታዎችን ማስገባት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በ16ኛው ቀን ላይ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻ/አ/ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አ/ር ቢሮ ቁ.22 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
7. ተጫራች ያሸነፈበትን እቃ ሙሉ በሙሉ እስከ ገ/ፃ/ሻ/አ/ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሚገኘው ግምጃ ቤት⁄ ንብረት ክፍል ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና በበጀት ዘመኑ ተጨማሪ ግዥ ፍላጎት ሲቀርብ ባሸነፈ ዋጋ ማቅረብ የሚችል።
8. ተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት ሂደቱን እያስተጓጉልም፡፡
9. አሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ለማስያዝ በሆ/ሉ ስም በዝግ አካውንት ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ እና ማሸነፉ ከተረጋገጠበት አምስት ቀናት ቀርቦ የውል ስምምነት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆነ
10. ጨረታው የሚከፈተው ቦንጋ ገ/ጻ/ሻ/አጠ/ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አ/ር ቢሮ ቁ.22 ሲሆን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይይሆናል፡፡
11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0473310316/0473312361 ያግኙን

የገ/ፃ/ሻዎ/ አጠቃላይ ሆስፒታል/ከፋ ቦንጋ

✨ messages.ai_summary
Open tender by Kaffa Zone Gebre Tsadik Shao General Hospital for supply of medical equipment, vehicle tires, stationery, cleaning items, clothing, pipe/building fittings, printing services, and inpatient food service. Bidders need valid license, TIN, VAT registration, paid taxes; samples required for some lots. Firms with prior written warnings are ineligible.
Save Tender