በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል PIC UP መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ::
የጨረታ ማስታወቂያ
በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል PIC UP መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ::
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ:-
- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው::
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑ ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንስቶ ለ10/ለአስር የስራ ቀናት ለየአንዳንዳቸው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /መቶ ብር /በገላን ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሲንቄ ባንከ ቁጥር 1064793701213 የጨረታውን ሰነድ ከገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከ11ኛው /አስራ አንደኛው/ የስራ ቀናት በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከረፋዱ እስከ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚውል በባንክ በተረጋገጠ CPO 10,000 /አስር ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ዝርዝር መሰረት ሞልተው መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ:- 0913321839/0910742350
በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
