Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Customs Branch Office (ድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0251-12-49-28
  • Website
  • Deadline11 Dec 2024, 8:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የግልጽ  ጨረታ  ቁጥር  024/2017

 

የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ፡-

በግልጽ ጨረታ ቁጥር 024/17 02/04/2017 . ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ  ለጨረታ  የቀረበውን  ተሽከርካሪ  ለመጫረት  የሚፈልግ  ተጫራች፡-

  1. ማንኛውም እድሜው 18 አመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ
  2. ለጨረታ የቀረበው ተሽከርካሪ ሲሆን የሚገኘው ድሬዳዋ ሙዲአነኖ ግቢ በሚገኘው ተሽከርካሪ መጋዘን ውስጥ ነው::
  3. በጨረታው ሰነድ ላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ገቢ አሰባሰብ እና ዋስትና አያያዝ ቡድን ገንዘብ ያዥ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 1:30 እስከ ቀኑ 1200 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ 200 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ድረስ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነዱን በመግዛት እና ሪሲት በመውሰድ ተሽከርካሪው በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፡፡
  4. ተሽከርካሪውን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም::
  5. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ድሬዳዋ ሙዲአነኖ የሚገኘው ግቢ ውስጥ ነው::
  6. ተጫራቾች በተሽከርካሪው የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት ያለውን ዋጋ መሆን አለበት::
  7. ተጫራቾች ተሽከርካሪውን በመግዛት በሞሉት ዋጋ ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ 5% በንግድ ባንክ የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና CPO እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 3:45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  9.  ጨረታው ከጠዋቱ 350 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ፖስታ አንቀበልም::
  11. ለግልጽ ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው ቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡
  12. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  13. የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ተሽከርካሪ አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡
  14. ከላይ በተራ ቁጥር 13 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ተሽከርካሪውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለጨረታ ይቀርባል፤
  15. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡
  16. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  17. የጉምሩክ ኮምሽን ////ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

     ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር- 025-1-12-49-28 (0911953903) መደወል ይቻላል ::

 

የጉምሩክ ኮምሽን ድ/ዳ/ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender