Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐ/ህ/ብ/ክ/መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 025-8670680
  • Website
  • Deadline31 Dec 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Building Construction

የሐ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ ህ/ክ/መንግስት የኢንዱስትሪ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ ሼዶች ግንባታ ስራን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በኮንስትራሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የግንባታ  ጨረታ  ማስታወቂያ

  የጨረታ  ቁጥር  HHDGC/02/2017  ት  1  ደከር  ሼድ  ንባታ

   የጨረታ  ጥር  HHGCA/02/2017  ት  2  ፖሊስ  ማሰልጠኛ  ሼድ  ግንባታ

 

የሐ///መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ //መንግስት የኢንዱስትሪ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ፕሮጀ የሆነ ሼዶች ግንባታ ስራን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በኮንስትራሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቶች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ንቨሎፕ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 1% በሲፒኦ፣ በባንከ በተረጋገጠ ቼክ የጨረታ ቁጥሩ እና የፕሮጀክቱን ስም የሚገልጽ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል (የጨረታ ቁጥርና የፕሮጀከቱ ስም ያልተገለጸበት ዋስትና ተቀባይነት የለውም)
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ለደረጃው የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራች ልሉ ግዥ መመሪያ መሰረት በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ወይም ሕጋዊ አካል የተሰጠ አቅራቢነት ፍቃድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመኖሪያ ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራሽን ኤጀንሲ የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ::
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋቸውን በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በመለያየትና ለየብቻ በማሸግ እንዲሁም የቴክኒካል መወዳደሪያ ሰነዱን ኦሪጅናል እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ እና ሁለቱን እንደገና በአንድ ፖስታ በማሸግ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ በመፃፍ የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ቢሮ ቁጥር 15 ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በወጣ 22 ቀን ጠዋት 3:00 ተዘግቶ በዛው አለት 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  8. ኤጀንሲው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀነው::

አድራሻ

ስልክ ቁጥር - 025-8670680

 

በሐ///መንግስት  የቤቶች  ልማት  እና  የመንግስት  ኮንስትራክሽን  ኤጀንሲ

 

Save Tender