የይ/ጨፌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በናሽናል ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም ከስር ለተዘረዘሩ ቀበሌዎች ውስጥ የሚሰሩ የግንባታ እና የውሃ መስመር ዝርጋታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በናሽናል ዋሽ ፌዝ 2 ፕሮግራም ከስር ለተዘረዘሩ ቀበሌዎች ውስጥ የሚሰሩ የግንባታ እና የውሃ መስመር ዝርጋታዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
- ብር ብርሰቀላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ስራ ደረጃው GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ሰዴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ስራ ደረጃው GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ሰዴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ /ኢንሰንቴር/ ስራ ደረጃው GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ሰዴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ ደረጃቸው WC8 ወይም GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ኡዴሳ ጤና ኬላ አዲስ VIP መጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ቆቄ ጤና ኬላ አዲስ VIP መጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ GC -8 እና ከዚያ በላይ
- ኤላ ጠነቻ ጤና ኬላ አዲስ VIP መጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራ GC-8 እና ከዚያ በላይ
- ኡዴሳ፣ ኤላጠነቻ እና ሐሩ ጤና ተቋማት አዲስ የውሃ መስመር ዝርጋታ እና ጥገና ስራ WC8 ወይም GC-8 እና ከዚያ በላይ
ስለዚህ ተጫራቾች፤
-
-
- በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የ2017 የታደሰ የግንባታ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- አንድ አሪጅናልና አንድ ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ ማቅረብ የሚችል
- በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ ብር 10,000 ማስያዝ የሚችል
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
-
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 3 መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ይህ ጨረታ የሚከፈተው የትምህርት ግንባታዎችን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዛኑ እለት 4፡30 ይከፈታል እንዲሁም የጤና ግንባታዎችን በ17ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዛኑ እለት 4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ድርጅት UNCONDITIONAL BANK GUARANTEE ማቅረብ ይኖርበታል።
- ስርዝ ድልዝ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ለበለጠ መረጃ:- 0463320554/0463320824
በደ/ኢ/ክ/ መንግስት በጌዴኦ ዞን የይ/ጨፌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
