Tender Detail

Tender Details

  • Company OLA Energy Ethiopia (ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ)
  • Address ደብረዘይት መንገድ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 517 04 50
  • Websitehttps://olaenergy.com/
  • Deadline21 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገለ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ  የወጣ  ያገለገለ  መኪና

ሽያጭ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው /ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገለ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ዶክመንት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ከቢሮ ቁጥር 130/131 በመውሰድ፤ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር/ .. ጋር በማያያዝያገለገለ መኪና ጨረታተብሎ በተጻፈ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት ውስጥ ከእንግዳ መቀበያ አጠገብ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ማንኛውም ያለ ሲፒኦ የገባ ዶክመንት ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን ወይም በስልክ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ዋጋ ጋቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ 0114170450 ወይም 9990 የውስጥ መስመር 445 መደወል ይቻላል፡፡

ኩባንያው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው፡፡

 

ኦላ  ኢነርጂ  ኢትዮጵያ  ሊሚትድ

Save Tender