Tender Detail

Tender Details

  • Company Akufada Micro Finance Institution S.C. (አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
  • Address ወሰን ቅርንጫፍ እና ዋና መ/ቤት ደብረ ብርሃን ፡ አጼ ዘርዓ ያእቆብ ሕንጻ) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116376668
  • Website
  • Deadline30 Dec 2024, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Computer Laptop And Accessories

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ጥር  AMFI03/2024

 

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ. ለተቋሙ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡።

ምድብ  1  - የጽ/መሣሪያዎች

ምድብ  2  ፡- ኮምፒዩተር

በመሆኑም  በጨረታው  ለመሳተፍ ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ሆነው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር ፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሠጠ የምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለምድብ 1 የሚቀርብ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ለምድብ 2 የሚቀርብ 80,000.00 (ሰማንያ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረ በተመሰከረ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በተከፈለበት በአኩፋዳ ማይ ፋይናንስ ተቋም . ደረሰኝ ወይም የባንክ ዋስትና እንደምርጫቸው በአንዱ ከዋናው የዋጋ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አሥር) ቀናት ውስጥ ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ 1130 (አስራ አንድ ሰዓት ተኩል) ድረስ የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . በአሐዱ ባንክ ሐሳብ ቁጥር 0003230410101 ገቢ በማድረግ ግቢ የተደረገበትን ደረሰኝ አቅርበው በአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . ወሰን ቅርንጫፍ መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዙ ሰነዶች የዋጋ ሰነድ ዋና እና ቅጅ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 11ኛው ቀን ሲሆን ለምድብ 1 ከጠዋቱ 500 (አምስት ሰዓት) ድረስ እና ለምድብ 2 ከቀኑ 700 (ሰባት ሰዓት) ድረስ ብቻ ከአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . ወሰን ቅርንጫፍ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ በወጣ 11ኛው ቀን ምድብ 1 ከቀኑ 500 (አምስት ሰዓት) ታሽጎ በዚያው እለት ከቀኑ 530 (አምስት ሰዓት ተኩል) ላይ እና ምድብ 2 ከቀኑ 700 (ሰባት ሰዓት) ታሽጎ በዚያው እለት ከቀኑ 730 (ሰባት ሰዓት ተኩል) ላይ በግልጽ ተከፍቶ የእቃው ዋጋ ተጫራቾችና ታዛቢዎች ባሉበት ይነበባል። የመክፈቻ ቀኑ በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት ወይም ብሔራዊ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል። ትክክለኛው የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ ይሆናል።
  6. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች በጨረታ ሰነዱ በተቀመጠው አግባብ በራሳቸው ሙሉ ወጪ ምድብ 1 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . ወሰን ቅርንጫፍ እንዲሁም ምድብ 2 አኩፋ ምድብ 2 አኩፋዳ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም . ዋና /ቤት (ደብረ ብርሃን አጼ ዘርዓ ያእቆብ ሕንጻ) ድረስ አምጥተው ገቢ ማድረግ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  8. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊ ጫራቾች በእኩል ጊዜ በጽሁፍ በተቋሙ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳና በደብዳቤ እንገልፃለን
  9.  ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ተጨማሪ  ማብራሪያ  በስልክ  ቁጥር ፡- 0116376668/0116376457 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

አኩፋዳ  ማይክሮ  ፋይናንስ  ተቋም  .

Save Tender