Tender Detail

Tender Details

  • Company የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ
  • Address ጋምቤላ : ኢትዮጵያ, Phone: 0948107127
  • Website
  • Deadline18 Jan 2025, 3:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Computer Laptop And Accessories

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0002/2017

 

የጋምቤላ ህዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ 2017 በጀት ዓመት Desktop computer መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና ሌሎች ጠቃሚ ናቸው የሚሏቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 30 ቀርበው የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የገንዘብ መጠን ወይም ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (..) ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዳቸው ላይ የተወዳዳሪውን ስም፣ አድራሻ፣ የሚመለከት (ህጋዊ) ወኪል የፈረመበት የተሟላና ማህተም ያረፈበት መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ አለባቸው።
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ይህ ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የካላንደር ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን 16ኛው ቀን ከቀኑ 930 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዚሁ ቀን 1000 ሰዓት ላይ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የግዥ፣ ንብረትና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬከተር የቢሮ ቁጥር 30 ይከፈታል። 15ኛው እና 16ኛው ቀን የሚውለው ቅዳሜና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ላይ ከሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በሚቀጥለው የስራ ቀን 930 ሰዓት ተዘግቶ ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 047 551 08 27 በመደወል ማብራሪያ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

 

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

 

Save Tender