የጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ብልሽት የገጠማቸውን ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ብልሽት የገጠማቸውን ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ፡-
- የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ፤ የግብር ከፋይነት ያሟላችሁና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቹሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ጨረታውን ሰነድ ከቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 100.000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ወይም ቢድ ቦንድ በቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማሰራት አለባችሁ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ እቃውን /መኪኖቹን/ አስፈላጊው ክፍያ ፈፅመው በከ5 ቀን ማንሳት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ንብረቱን መግዛት በሙሉ ሆነ በተናጠል ዋጋ መሙላት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች አሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ዶክመቱን ኦሪጅናሉንና ኮፒውን በመለየት በጥንቃቄ በሰም ታሽገ እስከ ቀን 21 ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠብቅባቸዋል፡፡ የጨረታው ማስከበሪያ ኦሪጅናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በዚሁ እለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
- ወረዳው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርበት ቢድ ቦንድ ከሆነ 60 ቀን እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡
- የተሸከርካሪው የህይወት ታሪክ ያላቸው በቀጥታ የስም ዝውውር የሚደረግ ሲሆን የህይወት ታሪከ የሌላቸው በዜሮ ዲክላሲ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
- ማስታወቂያው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሚጋብዝ ቢሆንም ሌሎች ማንኛውም ፍቃድ የሌለው ግለሰብ መወዳደር የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 011-3-31-08-12/ 011-3-31-00-93
የጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
