ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውልሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና ሎት 2 Tire and Tube Flap and Tyer with inner tube ሎት 3 እስኩተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2017
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል
ሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና
ሎት 2 Tire and Tube Flap and Tyer with inner tube
ሎት 3 እስኩተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት 1 እና ሎት 2 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር / እና ሎት 3 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 28 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት እንዲሁም የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሠነድ ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ፖስታ ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በማዘጋጀትና በኤንቨሎፕ በማሸግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 በተቀመጠ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ /Bid Bo Bond/ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል የመክፈቻው ቀን ወይም በበዓል ላይ ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቦታ እና ሰዓት ይከፈታል።
- አገልግሎታችን ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ :- የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሜክሲኮ ወደ ልደታ ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ላይ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ነው፤ ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልከ ቁጥር -011-5-50-45-64
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
