Tender Detail

Tender Details

  • Company ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ካዛንችስ ቶታል ፊት ለፈት ወደ አዋሬ መሄጃ መንገድ ምስ/ጎህ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115-15-56-52
  • Website
  • Deadline17 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፣ የቧምቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ሁለተኛ  ዙር  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በቂርቆስ ፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ /ቤት 2017 . በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ፡-

ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህምና ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪ ዕቃዎች የቧምቧ ዕቃዎችና የኤሌክትሮኒ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት መጫረት ይችላሉ ::

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለዚህም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  2. በመንግስት ንብረት ግዥ አስተዳደር ኤጄንሲ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ (Tin) ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ጥራትና ደረጃውን የጠበቀና ለዚህም ለእያንዳንዱ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመፈል የጨረታ ሰነዱን በት/ቤቱ በግ///አስ/ ቡድን (ግዥ ፍል) ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በግልፅ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር የስራ ሰአት ////አስ/ቡድን ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች (ህጋዊ) ወኪሎቻቸው በተገኘበት ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው የሥራ ቀን ጠዋት 400 ታሽጎ በዕለቱ ጠዋት 430 ላይ በት/ቤቱ በግ///አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡
  10. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ - ካዛንችስ ቶታል ፊት ለፈት ወደ አዋሬ መሄጃ መንገድ ምስ/ጎህ/2

ደረጃ /ቤት

 

ስልክ ቁጥር 0115-15-56-52

 

ምስራቅ  ጎህ  አጠቃ 2ተኛ  ደረጃ  /ቤት

 

Save Tender