Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት
  • Address ክፍለ ሃገር አውቶቡስ ተራ አዲሱ ሚካኤል አካባቢ : ኢትዮጵያ, Phone: 011-213-18-29
  • Website
  • Deadline16 Jan 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Building Construction

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው:: ድርጅታችን ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች 02 (ሁለት) የመፀዳጃ ቤቶችን ማስገንባት ይፈልጋል::


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምህርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ነው::

ድርጅታችን ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች 02 (ሁለት) የመፀዳጃ ቤቶችን ማስገንባት ይፈልጋል::

በመሆኑም:-

    • በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው፤
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 2% በባንከ ፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
    • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ወይም /Tin Number/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው ወይም ከተጨማሪ እሴት ታክስ ፍያ ነፃ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍለ-ሃገር አውቶቡስ ተራ አዲሱ ሚካኤል አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ /ቤት በመቅረብ ለዚሁ ሥራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ /መረጃ/ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው በመግዛት የማቴሪያል ወጪ ጨምሮ የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ አስገብታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ድርጅቱ ይጋብዛል::

  • የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት 8ኛው የሥራ ቀን 3:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል:: ስምንተኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ላይ ከዋለ የሚቀጥለው ሰኞ ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት ይሆናል::
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር - 011-2-76-35-39/ 011-2-13-18-29/ 09-96-23-09-27

 

አዲስ  የተቀናጀ  የልማት  ድርጅት

 

Save Tender