የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል ፕሮግራም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይክል፣ አውቶማቲክ የምድር ሚዛን፣ ኮምፒዩተር ላፕቶፕ፣ የታብሌት ስልከ፣ የተለያዩ የህግ ማጣቀሻ መጽሀፍት፣ የቆሻሻ ማጓጓዣ ጋሪ እና ኮምፒዩተር ዴስክቶፕ ከነአከሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል ፕሮግራም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይክል፣ አውቶማቲክ የምድር ሚዛን፣ ኮምፒዩተር ላፕቶፕ፣ የታብሌት ስልከ፣ የተለያዩ የህግ ማጣቀሻ መጽሀፍት፣ የቆሻሻ ማጓጓዣ ጋሪ እና ኮምፒዩተር ዴስክቶፕ ከነአከሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በዚህ በወጣው በግልፅ ጨረታ መወዳደር ትችላላችሁ።
በመሆኑም:-
- ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ እና ህጋዊ ማስረጃቸውንና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
- የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው፤
- የጨረታ ሰነድ ከግዢ እና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 5,000 /አምስት ሺህ ብር/ በእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራትና ከአርጅናል የጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘው ሰነድ ከፋ/ጽ/ቤት ከግዢ እና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የምትወዳደሩበትን ዋጋ በሚነበብ የእጅ ፅሁፍ በመሙላት ቴክኒካል እና ኦሪጅናል በተለያየ ፖስታ በማሸግ በላዩ ላይ ኮፒ እና ኦሪጂናል መሆኑን በመፃፍ ሁሉንም በአንድ እናት በመጨመር/ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07 ተከታታይ ቀናት ግ/ን/ አስተዳደር ስ/ሂደት ቢሮ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው ሳጥን በ7ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
* ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
ስልክ ቁጥር ፡- 011-35-00-47/46
ጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
