Tender Detail

Tender Details

  • Company በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0968473512
  • Website
  • Deadline26 Feb 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle

በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማ///መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት 2017 በጀት አመት የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት መኪኖችን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመኪኖችን ሁኔታ /////ቤት ግቢ ውስጥ ማየት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን። የመኪኖቹ አይነቶች

  1. ቶዮታ ደብል ጋቢና
  2. ላንድ ክሩዘር ሲንግል ጋቢና

በመሆኑም ተጫራቾች / ድርጅቶች

የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአ/////ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመውሰድና በመሙላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እንዲሁም ተጫራቾች/ድርጅቶች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ ለተራ ቁጥር 1 እና 2 ለእያንዳንዳቸው 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በመሆኑም ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት/ከቀኑ 600 ሰአት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰአት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡

በተጨማሪም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 09-17-01-03-09 ወይም 09-11-64-83-76

 

በማ///መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ //ቤት

 

Save Tender