Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጋሞ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0464590393
  • Website
  • Deadline14 Mar 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Building Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታ ዕቃዎችን ማቴሪያልን/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት 2017 . ለወረዳው ግብርና /ቤት በገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታ ዕቃዎችን ማቴሪያልን/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በመንግሥት ግዢ አዋጅና ደንብ መመሪያ መሠረት ፡-

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት
  3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ቁጥር /Tin Number/
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  5. ከውል ዋጋ ላይ 2% የመንግስት ግብር ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ
  6. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  7. EGP ኦላይን ምዝገባ መረጃ በሀርድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማድረግ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ሆኖ ስማቸውን፤ ፊርማቸውን አድራሻቸውንና የሚጫረቱበትን የጨረታ ዓይነትን በትክክል ማስፈርና በማሸግ በቁ////ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ላይ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. በጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ከጠቅላላው ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት፣
  10. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 /ሰላሳ/ የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቾች የሥራ ዝርዝር የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 /ሰላሳ/ የሥራ ቀናት በቁጫ ወረዳ //ቤት ድረስ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ ይሆናል፡፡
  12. በጨረታ ለመሳተፍ በቅድሚያ በተዘረዘረው መሰረት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ቢያንስ 30 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ CPO ወይም ባንክ ጋራንት ወይም ጥሬ ገንዘብ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው የጨረታው ማብቂያ 30ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ይሆናል።
  14. ጨረታው የሚከፈተው ቀጥሎ ባለው 31ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኘበት ይሆናል፡፡
  15. ተጫራቾች ወይም የተጫራቹ ወኪል አለመገኘት የጨረታው መከፈትን አያስተጓጉልም፡፡
  16. በጨረታ ሂደት አሸናፊ የሆነው ድርጅት ያሸነፉበት ዕቃውን ወደ ቁጫ ወረዳ ///ቤት ድረስ ጫኝ አውራጅን ጨምሮ ማድረስ አለበት ::
  17. ቀጥሎ ባለው 31ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ ፡- /ቤቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0464590393 ደውለው ይጠይቁ፡፡

ሞባይል ቁጥር 0917190976/0916138074

 

የቁጫ ወረዳ //ቤት

 

Save Tender