Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰው ኃ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
  • Address ጉለሌ ክፍለ ከተማ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118 12 51 78
  • Website
  • Deadline23 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicles Rent

በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች እንዲሁም የቋሚ ዕቃዎች በአጠቃላይ 5 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጉ/////የሰ////ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን 2017 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ /ቤቶች የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና አገልግሎቶች እንዲሁም የቋሚ ዕቃዎች በአጠቃላይ 5 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣

ሎት 2 ዲጄና ዲኮር ኪራይ፣

ሎት 4 የቋሚ ዕቃዎች፣

ሎት 5 የመኪና ጥገና፣

ሎት 5 የመኪና ኪራይ አገልግሎቶች፣

  1. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውንና ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ፖስታ ላይ ለየትኛው አገልግሎት እንደሚወዳደሩ በግልፅ ለይተው መጻፍ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ድረ ገፅ (ዌብ ሳይት) ላይ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ እንዳላቸው የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም አስተዳደሩ ባወጣው ጨረታ ላይ ከውል በፊት የዕቃውን ብዛት 20% መጨመርና መቀነስ ይችላል እንዲሁም ከውል በኋላ ደግሞ 25% የዋጋውን መጨመር ይችላል።
  4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም ተጫራቾች ለተወዳደሩባቸው 1 3 4 እስከ 6 እና 12 ሎቶች ናሙና ማስገባት አለባቸው የሎት 7 ተወዳዳሪዎች ሰነዱ ላይ በማሳሰቢያ የተቀመጠውን በፎቶ ናሙና ከሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው አገልግሎቶች ወይም ዕቃዎች በሙሉ መስሪያ ቤቱ ቴክኒክኮሚቴ ደረጃቸውን የጠበቁ ስለመሆናቸው ይገመግማሉ።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆኑን ወይም ዋጋው ከቫት ውጪ መሆኑን በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸው ይህ ባይሆን ዋጋው ቫት ያካተተ ተደርጐ ይወሰዳል።
  7. ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ

ሎት 1 10,000 /አስር ብር/

ሎት 2 5,000 /አምስት ብር/

ሎት 3 20,000 /ሃያ ብር/

ሎት 4 15,000 /አስራ አምስት ብር/

  1. ሎት 5 10,000 (አስር ብር) ብር የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ በጉ///// የሰ////ቤት / ቡድን ስም በባንክ በተመሰከረ .. ማስያዝ ይኖርበታል። ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት ወይም ሰነድ በመክፈል በመንግስት የስራ ሰዓት ጉለሌ ከፍለ ከተማ /የሰ////ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ 6 ፎቅ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዶች በሙሉ በኢንቨሎፕ ታሽገው ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት ለየብቻው በማድረግና በማያያዝ ማህተማቸውን በፖስታዎች ላይ በማኖር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3. የካፒታል መጠናቸው ከብር 100,000 /አንድ መቶ ብር/ በላይ የሆኑ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታው ጊዜ የሚያበቃው 10ኛው ቀን 1100 ሰዓት ታሽጐ በሚቀጥለው የስራ ቀን 330 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት ይሆናል።
  5. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
  6. ጨረታውን ለማባዛት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ ይሆናል።
  7. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም።
  8. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ይህ ባይሆን ግን ከጨረታ ይሰረዛሉ።
  9. ተጫራቾች በንግድ ፍቃዳቸው በስተጀርባ ላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ዘርፍ አይነቶች ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው የተጫራቾች ማህተምና የንግድ ፈቃዳቸው እንዲሁም የደረሰኛቸው ስያሜ አንድ አይነት መሆን ይኖርበታል።
  10. በጨረታ መወዳደሪያ የሚቀርብ ዋጋ ለስድስት ወር ፀንቶ ይቆያል።
  11. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ከመ/ቤታችን ጋር የውል ማስከበሪያ ላሸነፉባቸው ዕቃዎች የጠቅላላ ዋጋውን 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ይህ ባይሆን ግን በጨረታ ያስያዙት /ሲፒኦ/ በቀጥታ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ።
  12. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ ዋጋ መሙያ ፎርማት ላይ የሚያስገቡትን ዋጋ መሙላት አለባቸው።
  13. ተጫራች አሸናፊ የሆነባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ወጪ /ቤታችን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት።
  14. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ብዛት ቀንሶ ወይም ጨምሮ ከአሸናፊው ድርጅት የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118 12 51 78 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።

 

 

በጉ/////የሰው////ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን

 

Save Tender