Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline03 Mar 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡


 

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪ ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጀ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈጋል፡፡

 

ተ/ቁ

 የመሣሪያው ዓይነት

ብዛት

የፈረስ ጉልበት

1

 ቼክ ኤክስካቫተር ባለ ጃካሀመር

1

  • 170 HP

 

 

 

2

 

 

 

 ትራክ ሚክሰር

 

 

 

1

  • Type Two axle mixer truck
  • Drum Volume <4 Drum
  • Capacity
  • Type Two axle mixer truck
  • Geometric volume <7
  • Drum Rotation Speed 10 – 15 RPM
  • Driving Type 6x4 or 8x4

3

 ከርብ ስቶር ማሽን

1

 

 

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የኮንስትራክሽን መሳሪያ አከራይ ድርጅቶች ማሟላት ያለባችሁ መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል።

  1. የባለቤትነት መታወቂያ/ሊብሬ ያለው ወይም ህጋዊ ውክልና
  2. አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆን ይኖርበታል፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
  4. የግብር ፍያ የምስክር ወረቀት፣
  5. በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ደብዳቤ፣
  6. የሶስተኛ ወገን ሽፋን የሚያቀርብ፣
  7. ነዳጅ እንዲሁም የጥገና፣ የሾፌር ደሞዝና አበል በአከራይ ይሸፈናል፡፡
  8. ከላይ ለተዘረዘሩት የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በሰዓት የሚከራይበትን ዋጋ ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከሚገኘው ቢሯችን በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
  9. በድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር ባሉ የስራ ቦታዎች መስራት የሚፈልግ፣
  10. አሸናፊ ተጫራቾች የቴኒክ ምርመራውን ካለፈ ውል በመፈፀም ወዲያውኑ ወደ ሥራ መሰማራት አለበት
  11. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 500 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬዳዋ በሚገኘው የመ/ቤቱ ዋና ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  12. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ዕለት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0929063249 ወይም 0919008017 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

 

Save Tender